ውይይት ከሁለት የሃይማኖት አስተማሪዎች ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ከኡስታዝ አቡበከር አሕመድና ከቀሲስ ደረጀ ስዩም ጋር ኢትዮጵያውያን እና ሃይማኖታዊነት ፣ ሃይማኖትና የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና የሃይማኖት ተቋማት ወቅታዊ ቁመና ላይ የሚያተኩር ውይይት አካሂደናል። (ለዛሬ ኢትዮጵያውያን እና ሃይማኖታዊነት የተመለከተውን የመጀመሪያ ክፍል ይከታተሉ)