ትግራይ ዛሬ በአረና ግምገማ

የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ

የትግራይ ሕዝብ ባለበት የድኅነት ክብደት ከማንኛውም ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የባሰ ነው ሲሉ የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ተናግረዋል።

አቶ አምዶም ግንቦት 21/2012 ዓ.ም. ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የግንቦት ሃያን 29ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ያወጣውን መግለጫ “የተጋነነ” ብለውታል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ትግራይ ዛሬ በአረና ግምገማ