በትግራይ ያለው የሰብዓዊ ይዞታ፣ በኢትዮጵያ ላይ የሚቀርቡ ውንጀላዎች እና የኢትዮጵያ ምላሽ

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ

በተባበሩት መንግሥታት ከኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።

በትግራይ ባለው የሰብዓዊ ይዞታ ዙሪያ በመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ ልዩ ጽ/ቤቶች እና ሌሎች ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የወጡ ዘገባዎችና መግለጫዎች መነሻ በማድረግ አሉላ ከአምባሳደር ታዬ ጋር ካደረገደው ሰፊ ቃለ ምልልስ የመጀመሪያውን ክፍል ይዞ ቀርቧል።

የውይይቱን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ያለው የሰብዓዊ ይዞታ .. ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ያለው የሰብዓዊ ይዞታ .. ክፍል ሁለት