ውይይት፡- በኢትዮጵያ ፌደራላዊ አስተዳደር

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አስተዳደር በቋንቋ የተሸነሸነ በመሆኑ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ የክልላዊነት ስሜት እንዲጎላ አድርጓል ሲሉ ሶስት ምሁራን ገልጸዋል።

በቅርቡ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተነሱትን ተቃውሞዎች እንደምሳሌ ያቀርባሉ። ምሁራኑም በኖሮፎክ ቨርጂንያ በሚገኘው ኦልድ ዶሚንዮን ዩኒቨርሲቲ የፓብሊክ ሜዴሽንና ፖሊሲ ማለት የህዝባዊ ሽምግልናና ፖሊሲ ፕሮፌሰር ዶክተር ብርሀኑ መንግስቱ፣ በዊልያም እና ሜሪ የህግ ክፍል ሲያስተምሩ የነበሩ አሁን በጡረታ የሚገኙት ፕሮፌሰር ኤሜሪትስ ዶክተር አለም አንተ ገብረስላሴና በኒውዮርክ ከተማ በሚገኘው ሲቲ ዩኒቨርሲት ኦፍ ኒውዮርክ የአፍሪቃ ጥናቶች ፕሮፌሰር ዶክተር ገላውዲዮስ አርአያ ናቸው።

ውይይቱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት፡- በኢትዮጵያ ፌደራላዊ አስተዳደር