የካርቦን ልቀት መጠንና የኃይል አጠቃቀም አውደ ጥናት በአዲስ አበባ

  • እስክንድር ፍሬው
ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ላይ ያለውን የካርቦን ልቀት መጠንና የኃይል አጠቃቀም የተመለከተ አውደ ጥናት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡

በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ላይ ያለውን የካርቦን ልቀት መጠንና የኃይል አጠቃቀም የተመለከተ አውደ ጥናት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡

አውደ ጥናቱ ነገ እንደሚከፈት በሚጠበቀውና ከ1መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ ሀገራት ባለሞያዎች ለሚሳተፉበት ዓለምቀፍ ስብሰባ መንገድ የሚጠርግ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የካርቦን ልቀት መጠንና የኃይል አጠቃቀም አውደ ጥናት በአዲስ አበባ