ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዕቅዱን አደሰ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት International Organization for Migration (IOM)

ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት International Organization for Migration (IOM) ውስብስብ ለሆነው “ሜዲተራንያን አቋራጭ” የስደተኞች ችግር መፍትሄ ይሆናል ሲል ባለፈው ዓመት ሐምሌ ያቀረበውን ዕቅድ አሻሽሏል።

የድርጅቱ አዲሱ ዕቅድ ተከታታይ ጣልቃ ገብነትን ተግባራዊ ማድረግን ጨምሮ፥ እስከ መጪው ያውሮፓውያኑ ዓመት 2016 መጨረሻ የሚቆይ መርሃ-ግብር ዘርግቷል።

ኪም ልዊስ (Kim Lewis) አጠር ያለ ዘገባ አቀናብራለች፣ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዕቅዱን አደሰ