በአዲስ አበባ የዓለም አቀፍ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ ሊከፈት ነው

  • መለስካቸው አምሃ

ያገር ልብስ የለበሱ ሴት ቁጭ ብለው

የዓለም አቀፍ የጨርቃ ጭርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ በአዲስ አበባ እንደሚከፈት ታወቀ።

ኦሪጅን አፍሪቃ 2015 (Origin Africa 2015) በሚል ስያሜ በመጪው ሳምንት አጋማሽ ላይ አዲስ አበባ አንድ ግዙፍ ዓለም አቀፍ የጨርቃ ጭርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ እንደሚከፈት ታወቀ። በአውደ ርእዩ 180 አለም አቀፍ ፈብራኪዎችና ላኪዎች ከተለያዩ አህጉራት እንደሚሳተፉም ይጠበቃል። አዘጋጆቹ ኢትዮጵያ በዚህ አውደ-ርዕይ በብዙ አቅጣጫ ትጠቀማለች ይላሉ።

የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ የላከው ዘገባ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የዓለም አቀፍ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ ሊከፈት ነው /ርዝመት - 5ደ15ሰ/