በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ግጭት ለተፈናቀሉ ድጋፍ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና ዓለምቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የጋራ መግለጫ

በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የበኩላቸውን እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና ዓለምቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቀዋል፡፡

በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የበኩላቸውን እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና ዓለምቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቀዋል፡፡

በድርቅና በዝናብ እጥረት ምክንያት አስቸጋሪ የነበረው የዜጎች ኑሮ፣ በግጭቱ ምክንያት ይበልጥ ተወሳስቧል ሲሉ የዓለምቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የኢትዮጵያ ተጠሪ ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች ግጭት ለተፈናቀሉ ድጋፍ