በእኛ በኩል የሚጀመር ግጭትም ሆነ የሚተኮስ ጥይት አይኖርም ሲሉ የአማራ እና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንቶች ማምሻውን አስታውቀዋል፡፡
አዲስ አበባ —
በእኛ በኩል የሚጀመር ግጭትም ሆነ የሚተኮስ ጥይት አይኖርም ሲሉ የአማራ እና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንቶች ማምሻውን አስታውቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቶቹ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ይሄን ያስታወቁት፤ በኢትዮጵያ የሀይማኖት ጉባዔ አማካኝነት በተዘጋጀው መድረክ ላይ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
"የሚጀመር ግጭትም ሆነ የሚተኮስ ጥይት አይኖርም" - የአማራና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንቶች