የሃይማኖት ተቋማት ለመንግስትና ለህዝቡ ማሳሰቢያ ሰጡ

  • እስክንድር ፍሬው

የሃይማኖት አባቶች

ማንኛውም ክፍል ከምንም ነገር በላይ ለሰው ህይዎት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ  የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ።

ማንኛውም ክፍል ከምንም ነገር በላይ ለሰው ህይዎት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ።

ጉባኤው በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባወጣው የአቋም መግልጫ፣ ከሁሉም በላይ ሃላፊነት ያለበት መንግስት በመሆኑ በአርቆ አስተዋይነትና በአባታዊ መንፈስ ተገቢውን ሁሉ እንዲያደርግ ጠይቋል።

ህዝቡም ከጥላቻ፣ ከአድማና ከሁከት እንዲርቅና ጥያቄውን በሰላማዊ መንድ እንዲያቀርብ ጥሪ አስተላልፈዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የሃይማኖት ተቋማት ለመንግስትና ለህዝቡ ማሳሰቢያ ሰጡ