አዲስ አበባ —
በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከማን ጋር ንክኪ እንደነበራቸው ለማወቅ የሚያስችል የስልክ መተግበሪያ አዘጋጅቶ ለጤና ሚኒስቴር መስጠቱን የመረጃ መረብ ደህነነት ኤጄንሲ አስታወቀ።
መተግበሪያው ንክኪ የነበራቸውን ከመለየት በተጨማሪ ሌሎች አገልግሎቶችም እንዳሉት የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (INSA ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ለአሜሪካ ድምፅ አብራርተዋል::
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኮሮናቫይረስ የተያዙ ከማን ጋር ንክኪ እንደነበራቸው የሚያስችል መተግበሪያ - በኢትዮጵያ