የፕሬዚዳንት ባይደንና የትራምፕ የዲፕሎማሲ አያያዞች በንጽጽር ሲታዩ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሬዚዳንት ባይደንና የትራምፕ የዲፕሎማሲ አያያዞች በንጽጽር ሲታዩ

በያዝነው ሳምንት፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የጃፓኑን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የፊሊፒንሱን ፕሬዚዳንት በዋይት ሐውስ ተቀብለው አነጋግረዋል።

አርባ ያህል አገሮችንና መጠነ ሰፊ ኢኮኖሚ ባቀፈው የኢንዶ-ፓሲፊክ ማለትም የእስያ ክልል የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረውን ውይይታቸውን የተከተታለችው የአሜሪካ ድምጿ ካሮላይን ፐርሱቲ ያጠናቀረቸውን ዘገባ፣ ነው፡፡