የትራምፕ አስተዳደርና የውጭ እርዳታ

ከነገ በስቲያ ዓርብ፣ ዶናልድ ትራምፕ ቃለ-መሃላ ፈፅመው 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ አሜሪካ ለውጭ ሀገሮች የምትሰጣቸው አንዳንድ ድጋፎች ከዚያ በኋላ ችግር ሊገጥማቸው እንደሚችል እየተሰማ ነው፡፡

በተለይ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቆጣጠርና ከለወጡ ጋር ለመለማመድ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች፣ የወሊድ መቆጣጠሪያ መርኃ ግብሮች የትራምፕ አስተዳደር የቅድሚያ ዒላማ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የትራምፕ አስተዳደርና የውጭ እርዳታ