47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ቃለ መሐላ ፈጽመው ሥልጣን በተቀበሉበት እለት፣ ዋና ከተማዋ ዋሽንግተን ዲሲ በተለያዩ ባህላዊ እና ያልተለመዱ ክስተቶች ተሞልታ ነበር።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ በበዓለ ሲመቱ ላይ የነበረውን ሁኔታ አጠናቅራ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዋሽንግተን ዲሲ በትረምፕ በዓለ ሲመት በተለያዩ ባህላዊ እና ያልተለመዱ ክስተቶች ተሞልታ ነበር