የ2015 ዓ.ም የአጋማሽ ዘመን ምርጫ

ልዊስተን፤ ሜን ውስጥ የቆመ ምልክት ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም. ነዋሪዎች የዜግነት ተግባራቸውን እንዲወጡ ያሳስባል

የዋርዊክ፤ ሮድ አይላንድ መራጮች በአስፕሬይ ቦት ሃውስ የህዝብ አዳራሽ ድምፃቸውን ለመስጠት ተሰልፈዋል። ጥቅምት 29/2015

በኒው ዮርክ ብሩክሊን ክፍለ ከተማ ብሩክሊን ቤተ መዘክር ውስጥ መራጯ ድምፃቸውን ለመስጠት ወደ ኤሌክትሮኒክ ቆጣሪ መሣሪያው እየሄዱ ነው።

መራጮች ራይዳል፣ ፔንሲልቬንያ ውስጥ ድምፅ ለመስጠት ተሰልፈዋል። ጥቅምት 29/2015