በእስር ላይ የሚገኙት የኦ.ፌ.ኮ የወጣቶች ሊግ አባላት የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ የወጣቶች ሊግ የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ደስታ ዲንቃና ሌሎች ሦስት ተጠርጣሪዎች ዛሬ የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ።

ተጠርጣሪዎቹ በሕግ ከተፈቀደው በላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መቆየታቸውም ይፋ ተደርጓል።

የዓቃቤ ህጉ የሚሰጠውን ምላሽ ለማድመጥ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በእስር ላይ የሚገኙት የኦ.ፌ.ኮ የወጣቶች ሊግ አባላት የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ