በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶች የአሸናፊነት ሚና ምን ያህል ነው?

  • ቪኦኤ ዜና

ጄ. ዲ. ቫንስ፣ ዶናልድ ትረምፕ፣ ካማላ ሃሪስ፣ የሚኔሶታ አገረ ገዢ ቲም ዎልዝ

በዩናይትድ ስቴትስ፣ በኅዳር ወር በሚካሔደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩት የዴሞክራቲክ ፓርቲው እና የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንቶች፣ አብረዋቸው የሚወዳደሩትን ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶችን መርጠዋል፡፡ አሁን ጥያቄው፣ አጣማሪ ዕጩዎቻቸው በምርጫው እንዲያሸንፉ ምን ያህል ይረዷቸው ይኾን? የሚለው ነው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶች የአሸናፊነት ሚና ምን ያህል ነው?

የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ኢግሊሲያስ ባልዴራስ፣ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዎች ታሪክ፣ የዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶችን ሚና በመዳሰስ፣ የአሁኖቹ ዕጩዎች ቲም ዎልዝ እና ጄዲ ቫንስ ለየፓርቲዎቻቸው አሸናፊነት ሊኖራቸው የሚችለውን አስተዋፅኦ የሚያስቃኝ ዘገባ አጠናቅራለች፡፡

ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡