በደቡብ ሱዳን ጉዳይ የኢጋድ መሪዎች እየተወያዩ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵየ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይን አቶ መለስ ዓለም

በደቡብ ሱዳን ሰላም ላይ ለመነጋገር የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣን - ኢጋድ መሪዎች እዚያው ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ላይ ስብሰባ ተቀምጠዋል።

በደቡብ ሱዳን ሰላም ላይ ለመነጋገር የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣን - ኢጋድ መሪዎች እዚያው ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ላይ ስብሰባ ተቀምጠዋል።

በስብሰባው ሃሣብና ሂደት ላይ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ወደ ጁባ ደውሎ የኢትዮጵየ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይን አቶ መለስ ዓለምን አነጋግሯል።

ቃለ ምልልሱ ቀጥሎ ይቀርባል።

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ሱዳን ጉዳይ የኢጋድ መሪዎች እየተወያዩ ነው