ከዓለምአቀፉ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን የተውጣጡ መሪዎችና ርዕሳነ-ብሄራት የተሳተፉበት ጉባዔ ዛሬ ሞቃዲሾ ውስጥ ተጠናቀቀ።
ዋሽንግተን —
የሶማልያ ዋና ከተማ ውስጥ የተካሄደው ይህ የአንድ ቀን ጉባዔ አጀንዳዎች ደቡብ ሱዳን፣ የሶማልያ ምርጫና ደኅንነት ናቸው።
ዛሬ በተጀመረው ጉባዔ ላይ ሰባት የኢጋድ መሪዎች መገኘታቸውም ታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከ40 ዓመታት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ አህጉራዊ ጉባዔ በሶማልያ ተካሄደ