የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪ ኃይሎች ግጭት የማቆም ሥምምነት ተፈራረሙ

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ፤ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪ ኃይሎች ለአምስት ዓመታት ተቀጣጥሎ የነበረውን ግጭት የሚያከትም ሥምምነት ዛሬ ተፈራረሙ።

የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪ ኃይሎች ለአምስት ዓመታት ተቀጣጥሎ የነበረውን ግጭት የሚያከትም ሥምምነት ዛሬ ተፈራረሙ።

ሁለቱን ወገኖች አዲስ አበባ ላይ ያፈራረመው የምስራቅ አፍሪካ ሃገሮች የልማት በይነ መንግስታት ኢጋድ ነው።

በሥነ ስርዓቱ ላይ የድርጅቱ አባል ሃገሮች መሪዎች ተገኝተዋል። የዋናዋ አደራዳሪ ሃገር የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከዘጋቢያችን ሙክታር ጀማል ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪ ኃይሎች ግጭት የማቆም ሥምምነት ተፈራረሙ