የኢጋድ ጤና ጥበቃ ሚኒስትሮች ኢቦላና ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ በሽታዎችን በጋራ ስለመከላከል ዉይይት ይዘዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢጋድ ጤና ጥበቃ ሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ
በአዲስ አበባ የተሰባሰቡት የኢጋድ አባል አገሮች የጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ኢቦላን ጨምሮ ሥጋት በሆኑ በሆኑ የጤና ችግሮች ላይ ለመምከርና የጋራ እቅድ ለመንደፍ የታለመ የአራት ቀናት ውይይት ጀምረዋል።
በተለይ በኢቦላ ጉዳይ የአካባቢው አገሮች በጋራ ሲነጋገሩ የመጀመሪያው ያለመሆኑን የገለጹት የኢትዮጵያው የጤና ጥበቃ ሚንስትር ዶ/ር ከሰተ-ብርሃን አድማሱ እንደ ቀጣይ ሂደት ሊታይ እንደሚችል አብራርተዋል።
የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያዳምጡ፤