ተፈናቃዮች የሚገኙበት ሁኔታ የከፋ መሆኑን ቀይ መስቀል አስታወቀ

ፎቶ ፋይል

በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች ውስጥ የተቀያየሩት የግንባር መስመሮች ለመፈናቀል የዳረጋቸው በዐስሮች ሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎች የሚገኙበት ሁኔታ እጅግ የከፋ መሆኑንን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ።

መጠለያዎች የተጨናነቁ መሆናቸውን ተፈናቃዮቹ ለሌሎችም ከአየር ሁኔታና ከጤና ጋር ለተያያዙ ችግሮች ሊጋለጡ እንደሚችሉ አይ ሲ አር ሲ አክሎ አሳስቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ተፈናቃዮች የሚገኙበት ሁኔታ የከፋ መሆኑን ቀይ መስቀል አስታወቀ