የቀይመስቀል መግለጫ በኢትዮጵያ ስለሚፈናቀሉ ሰዎች

  • ቆንጂት ታየ

ፎቶ ፋይል

በደቡባዊ ኢትዮጵያ ለስምንት መቶ ሺህ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት የሆኑ የጎሣዎች ግጭቶች ሰብዓዊ ቀውሱ እንዲባባስ አድርጓል ሲል ዓለምቀፍ የቀይመስቀል ኮሚቴ አስታወቀ።

በደቡባዊ ኢትዮጵያ ለስምንት መቶ ሺህ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት የሆኑ የጎሣዎች ግጭቶች ሰብዓዊ ቀውሱ እንዲባባስ አድርጓል ሲል ዓለምቀፍ የቀይመስቀል ኮሚቴ አስታወቀ።

ተፈናቃዮቹ ምግብ፣ ንፁህ ውኃ፣ መጠለያና ሌሎችም አስፈላጊ የሆኑ መሠረታዊ አቅርቦቶች እንደሌሏቸው ኮሚቴው አስታውቋል፤ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዛሬ ያወጣውን መግለጫ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀይመስቀል መግለጫ በኢትዮጵያ ስለሚፈናቀሉ ሰዎች