ዓለምአቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንዲመሰረት ያደረገውን
“የሮም ስታቱት” የተባለውን ውል በመፈረም ቀዳሚ የነበሩ የአፍሪቃ ሀገሮች በአሁኑ ወቅት ከውሉ እንደሚወጡ እየተናገሩ ናቸው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ሩስያ በያዝነው ሣምንት ከውሉ መውጣትዋን አስታውቃለች፤ ፊሊፒንስም እንደምትወጣ ተናግራለች።
በዚህ አስተያየት ችሎቱ ሌሎች ሀገሮችም ትተውት ሊወጡ እንድሚችሉ የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ዘጋቢ ሂነሪ ሪጅዌል ከለንደን የላከው ዘገባ ጠቁሟል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ሀገራት ከዓለምአቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እየወጡ ነው