ሔሪኬን ማርያ በፓርቶሪኮ

  • ቪኦኤ ዜና
ሔሪኬን ማርያ “በእንቅርት ላይ፣ ጆሮ ደግፍ” እንዲሉ ዛሬ ፕርቶሪኮ ላይ ከባድ ዝናብ አውርዷል። ቀደም ሲል የመላ ደሴቲቱ የኤለክትሪክ መብራት በሔሪኬኑ ምክንያት ጠፍቷል። ብዙ ቦታዎችን በጎርፍ አጥለቅልቋል። ቢያንስ የአንድ ሰው ህይወት ጠፍቷል።

ሔሪኬን ማርያ “በእንቅርት ላይ፣ ጆሮ ደግፍ” እንዲሉ ዛሬ ፕርቶሪኮ ላይ ከባድ ዝናብ አውርዷል። ቀደም ሲል የመላ ደሴቲቱ የኤለክትሪክ መብራት በሔሪኬኑ ምክንያት ጠፍቷል። ብዙ ቦታዎችን በጎርፍ አጥለቅልቋል። ቢያንስ የአንድ ሰው ህይወት ጠፍቷል።

Your browser doesn’t support HTML5

ሔሪኬን ማርያ በፖርቶሪኮ

ዶሚኒካን ሪፖብሊክ ላይ ደግሞ የአውሎ ነፋሱ ኃይል የቀነሰ ቢሆንም ጉዳት ማድረሱ አልቀረም።

የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት በሆነችው ፓርቶሪኮ ላይ የደረሰው ብርቱ ዝናብ የተቀላቀለበት ከባድ አውሎ ነፋስ ለ90 ዓመታት ያህል ባልታየ መልኩ ከባድ እንደሆነ ተግልጿል።

ሔሪኬን “ማርያ” በፖርቶሪኮ

ነዋሪዎቹ በየአከባቢው ተበታትነው ሊገናኙ የሚችሉበት ሁኔታ ባለመኖሩ ስለደረሰው ጉዳት የተሟላ መረጃ እንደሌለ ታውቋል።