Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ሱዳን 2 ሚሊዮን የሚደርሱ ህጻናት እና 1 ሚሊዮን ነፍሰ ጡር እና የሚያጠቡ እናቶች ለከፋ የምግብ እጦት እየተጋለጡ መሆኑን ገልጾ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አስጠንቅቋል። ደካማ የንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የንፅህና አጠባበቅ እና የበሽታ መስፋፋት ቀውሱን ማባባሱን ቀጥሏል።
ሺላ ፖኒ ከጁባ ከደቡብ ሱዳን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።