"ህወሓት ጦርነት በከፈተባቸው የአማራ ክልል ከተሞች የተፈናቃዮች ቁጥር ጨምሯል"-ግዛቸው ሙሉነህ

ግዛቸው ሙሉነህ

ህወሓት ጦርነት ከከፈተባቸው የአማራ ክልል ከተሞች የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ250ሺ በላይ መድረሱን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

ከተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው የመጡ ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች በአማራ ክልል እንደሚገኙና በየወሩ ከ150 ሺ ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል እንደሚያስፈልግም የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናግረዋል።

ትናንት ወደ ላሊበላ ሰርጎ በገባ የህወሓት ታጣቂ ቡድን ላይም እርምጃ እየተወሰደ ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ህወሓት ጦርነት በከፈተባቸው የአማራ ክልል ከተሞች የተፈናቃዮች ቁጥር ጨምሯል"-ግዛቸው ሙሉነህ