ዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ወደ እየሩሳሌም የማዛወር ዕቅዷን ይፋ ማድረግ ተከትሎ ከተቀሰቀሰው ቀውስና ግጭት ጋር በተያያዘ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን መታሰራቸው ተዘገበ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ወደ እየሩሳሌም የማዛወር ዕቅዷን ይፋ ማድረግ ተከትሎ ከተቀሰቀሰው ቀውስና ግጭት ጋር በተያያዘ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን መታሰራቸው ተዘገበ።
በግጭቶቹ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ባለበት፤ በየፊናቸው ድንጋይና አስለቃሽ ጭስን መፋለሚያቸው ያደረጉት ፍልስጤማውያንና እሥራኤላውያን ዳግም ወደ ኃይል ትንቅንቁ ፊታቸውን መልሰዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ወደ እየሩሳሌም በማዛወር ዕቅድ በተነሳ ግጭት ፍልስጤማውያን ታሰሩ