ሑመራ

Your browser doesn’t support HTML5

ሑመራ በምዕራብ በኩል በመከላከያ ሰራዊት እና በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል መካከል “ጦርነት” አልያም “ህግ የማስከበር” የተባለው ዘመቻ ከተካሄዳባቸው ከተሞች ውስጥ አንዷ ስትሆን የመከላከያ ሠራዊቱ ከዳንሻ ቀጥሎ የተቆጣጠራት ሁለተኛ ከተማ ነች።