የሰመጉ 142ኛ ሪፖርት

  • መለስካቸው አምሃ

ሰመጉ

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ በአሥራ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ሕገ ወጥ ግድያ እንደተፈፀመ፣ ከሃያ ሺሕ በላይ ሰው መታሠሩንና በብዙዎች ላይ በማሰቃየት ምርመራ እንደተካሄደባቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ በአሥራ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ሕገ ወጥ ግድያ እንደተፈፀመ፣ ከሃያ ሺሕ በላይ ሰው መታሠሩንና በብዙዎች ላይ በማሰቃየት ምርመራ እንደተካሄደባቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) አስታወቀ፡፡

ሰመጉ ዛሬ ባወጣው 142ኛ መግለጫው በንግሥት የዜጎችን ጥያቄ በሰላማዊ በሕጋዊና በሰለጠነ መንገድ ብቻ እንዲመልስም ጠይቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሰመጉ 142ኛ ሪፖርት