በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አንድም የመንግሥት አካል ለሕግ ቀርቦ አያውቅም

  • መለስካቸው አምሃ

ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ሠመጉ

ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ዋና ተግባሩና መለያው በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩና መጮህና መጠየቅ ነው ሲል ገለፀ።

እስከዛሬ በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አንድም የመንግሥት አካል ወይንም ባለስልጣን ለሕግ ቀርቦ እንደማያውቅም ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ተናገር።

ሰመጉ ሃያ አምስተኛ ዓመቱን በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብርም አስታውቋል።

መለስካቸው አመሃ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አንድም የመንግሥት አካል ለሕግ ቀርቦ አያውቅም