ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ የፖለቲካና የሕሊና እስረኞችን አነጋገሩ

  • መለስካቸው አምሃ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ጉብኝት የፖለቲካና የሕሊና እስረኞች እንደነበሩ ከተገለፀና በቅርቡ ከተፈቱት መካከል ጥቂቶቹን አናግረዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ጉብኝት የፖለቲካና የሕሊና እስረኞች እንደነበሩ ከተገለፀና በቅርቡ ከተፈቱት መካከል ጥቂቶቹን አናግረዋል።

አንዳንዶቹ እሥር ቤት ውስጥ ሳሉ ተፈፅሞብናል ያሏቸውን የግፍ አድራጎቶች ለኮሚሽነሩ መዘርዘራቸው ተገልጿል፡፡

ሰብዓዊ መብቶችን በኢትዮጵያ ለማስከበር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከልብ ቢሠሩ እንኳ የሥርዓት ለውጥ ካልተደረገ ያንን ሊያሳኩ አይችሉም ሲሉ ጥርጣሬአቸውን የገለፁም አሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ የፖለቲካና የሕሊና እስረኞችን አነጋገሩ