በኢትዮጵያ ይስተዋላሉ የሚባሉ የመብት ጥሰቶችን የሚዳስስ፣ በቂ ምግብና ውሃ የማግኘት መብትን የሚያስተምርና ሴቶች በሕይወት የመኖር መብት እንዳላቸው የሚያስታውስ ፣ ተውኔት፣ የፎቶ ግራፍ አውደ ርእይና ስዕል አዲስ አበባ ከተማ ላይ ለእይታ በቃ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ፣ በሰብአዊ መብቶች ላይ ትኩረት ያደረገ የፊልም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ከተሞች በማካሄድ ላይ መኾኑን አስታውቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።