ሰመጉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየወሰደ ነው ያለውን እርምጃ አደነቀ

  • መለስካቸው አምሃ

የስብአዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ

ሰመጉ መብቶችን በሚጥሱ ኃይሎች ላይ መንግሥት እየወሰደ ነው ያለውን እርምጃ፣ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡

ሰመጉ መብቶችን በሚጥሱ ኃይሎች ላይ መንግሥት እየወሰደ ነው ያለውን እርምጃ፣ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡ ሰመጉ የሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ ከመንግሥት ጋር ትብብር ለማድረግ ያለውን ፈቃደኝነትም ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰመጉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየወሰደ ነው ያለውን እርምጃ አደነቀ