አዳማ —
ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች የተደረገውን ተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የመንግሥት የፀጥታ አካላት የወሰዱት እርምጃ ከኃይል በላይ እና አግባብ ያልሆነ ነው ሲል የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ።
የኦሮምያ ፀጥታ አስተዳደር በበኩሉ ለእርምጃው አስገዳጅ ሁኔታዎች የነበሩ ቢሆንም ሊመረመሩ የሚገቡ ነገሮች ይኖራሉ ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5