በኢትዮጵያ ከተሞች የቤት ችግር ለመቅረፍ የመንግሥት አማራጮች

ዶ/ር ዘመንፈስ ገ/እግዚአብሔር፣ አቶ ካሣሁን ጎፌ፣ ሚስተር ክላውዲዮ አቺኦሊ

በኢትዮጵያ ከተሞች ያለውን ስር የሰደደ የቤት ችግር ለመቅረፍ መንግሥት 7 አይነት አማራጮችን እንደሚከተል የቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አስታወቁ።

በኢትዮጵያ ከተሞች ያለውን ስር የሰደደ የቤት ችግር ለመቅረፍ መንግሥት 7 አይነት አማራጮችን እንደሚከተል የቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አስታወቁ።

የከተማ ቤቶች በኢትዮጵያ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶችና የወደፊት አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ተቋም አጥኚ የሆኑት ዶክተር ዘመንፈስ ገብረእግዚአብሔር ጥናታዊ ፅሑፍ አቅርበዋል።

በጥናታዊ ፅሑፉ ላይ እንደተመለከተው የቤቶች ልማት ውዝፍ ችግሮች ያሉበት እና በየአመቱ አዳዲስ ፍላጎቶች የሚፈጠሩበት፣ ሆኖም በዚህ ልክ የቤቶች አቅርቦት የሌለበት ነው ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ከተሞች የቤት ችግር ለመቅረፍ የመንግሥት አማራጮች