የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ ሥራ በአከራይዋቸው ቤቶች ላይ ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የተጨመረውን መጠን ሙሉ በሙሉ ለመክፈልም የሦስት ዓመት ጊዜ መስጠቱን አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ ሥራ በአከራይዋቸው ቤቶች ላይ ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የተጨመረውን መጠን ሙሉ በሙሉ ለመክፈልም የሦስት ዓመት ጊዜ መስጠቱን አስታውቋል፡፡
ተከራዮቹ ግን አንቀበልም ሲሉ ተቃውሞዋቸውን ገለፁ፡፡ ደንበኞቹ በዚህ የማይስማሙ ከሆነ ኮርፖሬሽኑ በጨራታ እንደሚያከራይ አስጠንቅቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ ሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ ሰጠ