ባህር ዳር —
በአማራ ክልል የወሰንና የማንነት ጥያቄ ባለባቸው ቦታዎች ያሉ ዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ አስፈፃሚው አካል ተግባራዊ እንዲያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አሳስበዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል የወሰንና የማንነት ጥያቄ ጉዳይ