የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ገለልተኛም ነፃም አይደሉ ተባለ፡፡ የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት ማቋቋም፣ ለዚህ ችግር ትልቅ መፍትሄ እንደሆነም ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ —
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ገለልተኛም ነፃም አይደሉ ተባለ፡፡ የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት ማቋቋም፣ ለዚህ ችግር ትልቅ መፍትሄ እንደሆነም ተገለፀ፡፡
ይሄን ለማድረግ ግን አንዳንድ የሕገ መንግሥቱን ድንጋጌዎች ማሻሻል የግድ መሆኑን አንድ የሕግ ተመራማሪ ተናገሩ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5