የተገኘ እድገት ካለም፥ ሁሉን አቀፍ አለመሆኑ፥ ወጣቱን ማህበረሰብ ለችግር መዳረጉ ተነገረ።
አዲስ አበባ —
አብዛኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን /IGAD/ አባል ሀገሮች፥ ባለፉት 15 ዓመታት በሚፈለገው መጠንና በሚለንየሙ የልማት ግቦች አኳያ ድህነትን አልቀነሱም ተባለ። በአንዳንድ ሀገሮች ደግሞ ድህነት ጭራሹን መባባሱ ተነግሯል። የተገኘው እድገት ሁሉን አቀፍ አለመሆኑ ደግሞ፥ ብዙ ወጣቶችን ለአደገኛ ስደት መዳረጉ ተገልጿል።
መለስካቸው አምሃ የላከውን ዘገባ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አብዛኞቹ የኢጋድ አባል አገሮች ድህነትን አላስወገዱም ተባለ