ሄርመን ኮኸን በሬክስ ቴለርሰን የአፍሪካ ጉብኝት ላይ የሰጡት አስተያየት

በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሄርመን ኮኸን

በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሄርመን ኮኸን በአሁኑ ወቅት አምስት የአፍሪካ ሃገሮችን በመጉብኝት ላይ ስላሉት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን ጉዞ በተለይም ኢትዮጵያን አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት መነሻ በማድረግ አነጋግረናቸዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5