ተወዳጇ ድምፃዊት ሔለን በርሔ "ልምራሽ ማለቱን ተው" የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመተባበር ሠርታለች። ለዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮ ሊሠራለት እቅድ መያዙንም ለአሜሪካ ድምጽ ገልፃለች።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ሔለን በርሔ አዲሱ ነጠላ ዜማ የያዘውን ሐሳብ አብራርታለች በተጨማሪ ደግሞ ለአዲስ ዓመት "እስኪ ልየው" የተሰኘ አዲስ አልበም እንደምታወጣም ገልፃልናለች።
አጠር ያለውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5