የዓለም የጤና ድርጅት በባንግላዴሽ የተከሰተውን የኮሌራ መነሳት ለመከላከል 9መቶ ሺህ ብልቃጥ የክትባት መድሃኒት ልኳል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የዓለም የጤና ድርጅት በባንግላዴሽየተከሰተውን የኮሌራ መነሳት ለመከላከል 9መቶ ሺህ ብልቃጥ የክትባት መድሃኒት ልኳል።
የክትባቱ መድሃኒት የተላከው ቀደም ሲል በየመን ለተከሰተው ግዙፍ የኮሌራ ወረርሺኝን የዓለሙ ድርጅት ፈጣን ምላሽ መስጠት እንደነበረበት መግለፁን ተከትሎ ነው።
የዓለሙ የጤና ድርጅት /WHO/ እአአ እስከ 2030 ድረስ ኮሌራን ጨርሶ ለማጥፋት ቃል ገብቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በባንግላዴሽ በተከሰተው ኮሌራ የዓለም የጤና ድርጅት ፋጣን ምላሽ