የጤና መድህን ዋስትና ከጥር ወር ጀምሮ ከሰራተኞች ደሞዝ ይቀነሳል

  • እስክንድር ፍሬው
ከጥር ወር ጀምሮ የጤና መድህን ዋስትናበመደበኛ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ በኢትዮጵያ መደበኛ ስራ ላይ የተሰማሩ ዜጎች የጤና መድህን ዋስታ እንዲኖራተዉ የሚያስገድድ አዋጅ ከፍታችን ጥር ጀምሮ ተጋባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ።

ዓለም አቀፍ የጤና አገልግሎትን አስመልከተዉ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ እንዳሉት ከፊታችን ጥር ጀምሮ በመደበኛ ዘርፍ ከተሰማሩ ሰራተኞች ደሞዝ ላይ የጤና መድህን ዋስትና መዋጪ ይቆረጣል።

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድዎ ድርጅት (USAID)ም ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት የጤና ደህንነት ዋስትናን ለማዳረስ በሚደረገዉ ጥረት ሲያደርግ የነበዉን ድጋፍ እንዲሚቀጥል አስታዉቋል።

ሙሉ ዘገባዉን እስክንድር ፍሬዉ ከላከዉ የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጤና መድህን ዋስትና ከጥር ወር ጀምሮ ከሰራተኞች ደሞዝ ይቀነሳል