በዩናይትድ ስቴትስ 43ኛ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዋከር ቡሽ የተጀመረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃ ግብር(ፔፕፍር) ዓለመቅፉን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ግዙፍ የተባለለት አስተዋፅዖ አበርክቷል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ፔፕፋር በተከታዩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማም ተወርሶ ያንን የብዙዎችን ሕይወት ያተረፈ ድጋፍን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ የኦባማ የፔፕፋር ቅርስስ ምን ነበር?
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5