በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጠልለው፣ የቆዩ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ተማሪዎች፣ ዛሬ ተጠቃለው ወደ ቅጥር ግቢያቸው መመለሳቸው ተሰማ፡፡
አዲስ አበባ —
በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጠልለው፣ የቆዩ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ተማሪዎች፣ ዛሬ ተጠቃለው ወደ ቅጥር ግቢያቸው መመለሳቸው ተሰማ፡፡ ተማሪዎቹ በዕምነታቸው ምክንያት ከፍተኛ በደል እንደተፈፀመባቸው እና መብታቸውን በመጠየቃቸው ለድብደባና ለእሥራት መዳረጋቸውን ይናገራሉ፡፡
ቪኦኤ የዩኒቨርስቲውን ፕሬዚዳንት በተፈጠረው ችግር ዙሪያ ለማነጋገር ያደረገው ተደጋጋሚ ሙከራ እስከዛሬ አልሰመረም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጠልለው የነበሩ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሁኔታ