የዩናይትድ ስቴትሱዋ የፊልም ኢንዱስትሪ ሆሊዉድ አድራጊ ፈጣሪ ሃርቪ ዋይንስቲን ሴት ሰራተኞቹ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ አድርሷል፡፡ ጥቃትም ፈጽሙዋል ተብሎ መወንጀሉን የዘረዘረ ሪፖርት በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ከወጣ ልክ አንድ ዓመት ሆነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትሱዋ የፊልም ኢንዱስትሪ ሆሊዉድ አድራጊ ፈጣሪ ሃርቪ ዋይንስቲን ሴት ሰራተኞቹ ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ አድርሷል፡፡ ጥቃትም ፈጽሙዋል ተብሎ መወንጀሉን የዘረዘረ ሪፖርት በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ከወጣ ልክ አንድ ዓመት ሆነው።
ከዚያ ጊዜ ያነሳ ታዲያ በተለያየ የኑሮ ይዞታ ላይ ያሉ በርካታ ሴቶች "እኔም ተዋክቢያለሁ፣ ጥቃት ተፈጽሞብኛል" እያሉ በትዊተር #MeToo በተባለው እንቅስቃሴ ታሪካቸውን ያዥጎደጉዱት ጀመር። እንደዚያ እያለ ሚ ቱ ዝናው ከተናኘ ዛሬ አንድ ዓመት ሆነ። እንቅስቃሴው ዘላቂ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5