በነገው የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊው ካለየ ሓሪስ እና ትራምፕ በሕግ ይፋለማሉ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በነገው የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊው ካለየ ሓሪስ እና ትራምፕ በሕግ ይፋለማሉ

አሜሪካውያን ነገ ማክሰኞ ፕሬዝዳንታቸውን ይመርጣሉ። በምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሓሪስ እና በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መካከል የሚካሄደው ፉክክር የበረታ በመሆኑም፣ የምርጫ ዘመቻዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ሊወስኑ ለሚችሉ የሕግ እሰጥ አገባዎች እየተዘጋጁ ናቸው።

የቪኦኤዋ ቬሮኒክና ኤግሊሲስያስ ባልዴራስ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።