የሐረር ኮንዶሚኒዬም ቤቶች ለባለቤቶቻቸው ተመለሱ

የሐረር ኮንዶሚኒዬም

ላለፉት 4 ወራት ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች የኮንዶሚኒዬም ቤታቸው ተወስዶባቸው የነበሩ የሀረር ገልመሺራ ነዋሪዎች ቤቶቻቸው ተመልሰውላቸዋል፡፡

ለመምህራን ሲገነቡ የነበሩ 60 የኮንዶሚኒዬም ቤቶች እና ለግለሰቦች ተላልፈው የነበሩ 75 ኮንዶሚኒዬም ቤቶች ሁሉም ለባለቤቶቻቸው ተመልሰዋል፡፡

በክልሉ መንግሥት እምነት በማጣት ቤታችን ይመለስልን ብለው ሳይጠይቁ የቆዩ ሌሎች የኮንዶሚኒዬም ባለንብረቶች ከአዲስ እንቅስቃሴ ጀምረዋል ተብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሐረር ኮንዶሚኒዬም ቤቶች ለባለቤቶቻቸው ተመለሱ