በሀረር የተነሳ አድማ

ፎቶ፦ ሶሻል ሚዲያ

በወለጋ መንግሥት በንጹሃን ላይ ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ጥሏል ያሉትን ኮማንድ ፖስት በመቃወም በሀረር ከተማ ሁሉን አቀፍ አድማ ተጠርቷል።

በከተማው የንግድ ተቋማትና የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ዝግ ሲሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎትም ተቋርጧል።

አድማው ለ3 ቀን እንደሚቆይ የአድማው ተሳታፊዎች ለቪኦኤ አስታውቀዋል። ተመሳሳይ አድማዎች በአንዳንድ የምሥራቅ ሀረርጌ ከተሞችም መጠራታቸው ተሰምቷል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሀረር የተነሳ አድማ